LED Strip Light (10 Meter)✨ ቤቶን በዘመናዊ መብራቶች ያስውቡ!

LED Strip Light (10 Meter)✨ ቤቶን በዘመናዊ መብራቶች ያስውቡ!

Br1,999.00
Skip to product information
LED Strip Light (10 Meter)✨ ቤቶን በዘመናዊ መብራቶች ያስውቡ!

LED Strip Light (10 Meter)✨ ቤቶን በዘመናዊ መብራቶች ያስውቡ!

Br1,999.00

ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ ወይም ለጌሚንግ (Gaming) ክፍልዎ የተለየ ድምቀት የሚሰጥ ድንቅ የኤልኢዲ (LED) መብራት።

  • ረጅም እና ተለዋዋጭ፦ 10 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን 10 የሚሆኑ የተለያዩ አይነት ቀለሞችን ማውጣት ይችላል።

  • ዘመናዊ ቁጥጥር፦ በሞባይል መተግበሪያ (Mobile App) ወይም በሪሞት ኮንትሮል (Remote Control) እንደ ምርጫዎ መቀያየር ይችላሉ።

  • የሙዚቃ ተከታይ፦ ከሚሰሙት ሙዚቃ ጋር አብሮ የመጨፈር/የመቀያየር (Music follow track) ልዩ ባህሪ አለው።

  • ሁኔታ፦ ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New) የሆነ።

  • ነፃ ትራንስፖርት፦ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን (Free Delivery)!

You may also like