K35 Dual Wireless Microphone 🎤 ለጥራት ያለው ድምፅ - ፕሮፌሽናል ዋየርለስ ማይክሮፎን!

K35 Dual Wireless Microphone 🎤 ለጥራት ያለው ድምፅ - ፕሮፌሽናል ዋየርለስ ማይክሮፎን!

Br2,900.00
Skip to product information
K35 Dual Wireless Microphone 🎤 ለጥራት ያለው ድምፅ - ፕሮፌሽናል ዋየርለስ ማይክሮፎን!

K35 Dual Wireless Microphone 🎤 ለጥራት ያለው ድምፅ - ፕሮፌሽናል ዋየርለስ ማይክሮፎን!

Br2,900.00

ለቀጥታ ስርጭቶች (Live shows)፣ ለቪሎግ እና ለቃለ መጠይቆች እጅግ ተመራጭ የሆነ ማይክሮፎን።

  • ጥራት ያለው ድምፅ፦ የጀርባ ድምፅን (Background noise) የሚቀንስ እና ጥርጥ ያለ ፕሮፌሽናል ድምፅ የሚያስመዘግብ ነው።

  • ረጅም ርቀት፦ እስከ 20 ሜትር ርቀት ድረስ ያለምንም መቆራረጥ በከፍተኛ ጥራት ይሰራል።

  • ሁለገብ ግንኙነት፦ በ 3.5mm ፖርት የሚሰራ ሲሆን ለስልክ፣ ለካሜራ እና ለኮምፒውተር ይሆናል።

  • ምቹ አጠቃቀም፦ ልብስ ላይ የሚሰካ (Lavalier/Lapel) እና ለመያዝ በጣም ቀላል ነው።

  • ሁኔታ፦ ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New)።

You may also like